ክታብል-ሙቀደስ (መጽሐፍ ቅዱስ) እንዲህ ይላል፡- “ከዚህ በኃላ መንፈሴን በሥጋ ለባሽ ሁሉ ላይ አፈሳለሁ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁ ትንቢት ይናገራሉ፤ ሽማግሌዎቻችሁ ሕልም ያልማሉ፤ ጎልማሶቻችሁ ራእይ ያያሉ” (ኢዩኤል 2፡28)፡፡ Read More
ሕልሞችና ትርጉሞቻቸው
በሙሴ ታሪክ ላይ በመመርኮዝ ብዙ የሙስሊም ኡሌማዎች (ምሁራን) ሰው ነቅቶ እያለ በዚህ ዓለም ላይ የአላህን መገለጥ ማየት አይችልም ብለዋል፡፡ Read More
በአህምሮዎቻችን የሚፈጠሩ ሃሳቦች ምንጮቻቸው ሦስት ናቸው፡፡ እነርሱም - እኛው ራሳችን፣ አላህና፣ ጠላት (ሽይጣን) ናቸው፡፡ ሕልሞችም ተመሳሳይ ምንጮች አሏቸው፡፡ Read More
ብዙ ሰዎች ሕልም ከአላህ የሚሰጥ ነው ይላሉ፡፡ ሌሎች ደግሞ ሕልም ከሸይጣን ነው ይላሉ፡፡ አንዳንዶች ደግሞ መገለጥ (ራእይ) ከአላህ ሲሆን ሕልም ደግሞ ከሸይጣን ነው ይላሉ፡፡ እውነት ነው? Read More
ቁርአን እንዲህ ይላል፡- “ለነሱ በቅርቢቱ ሕይወትም በመጨረሻይቱም ብስራት አላቸው፤ የአላህ ቃላት መልለወጥ የላትም፤ ይህ እርሱ ታላቅ እድል ነው” (ሱረቱ ዩኑስ 10፡64)፡፡ Read More
The vision of Isa (His peace be upon us) in a dream is a vision of truth. Ibn Sirin tells... Read More