ህልሞች ጠቃሚ የሆኑ እይታዎችን ይሰጣሉ፡፡ በቁርዓን ውስጥ ከተጠቀሱት ህልሞች መካከል ጥቂቱን ለአብነት ያህል ከነትርጉሞቻቸው እንዲህ እናቀርባለን፡፡ Read More
የነቢያት ሕልሞች
ታሪኮችን፣ ትንቢቶችንና ራእዮችን በያዘው የነቢዩ ዳንኤል መጽሐፍ ውስጥ አንድ አስገራሚ የሆነ ምዕራፍ እናገኛለን - ምዕራፍ 7፡፡ በዚህ ምዕራፍ ውስጥ ነቢዩ ዳንኤል ከአላህ ትንቢታዊ ራእይ ተቀበል፡፡ Read More
ነቢዩ ኢብራሂም ሃገሩን ለቆ ወደ ግብጽ ከወረደ በኃላ በጌራር ምድር ኖረ፡፡ ሚስቱ ሣራ በጣም ቆንጆ ሴት ነበረች፡፡ Read More
ነቢዩ ዳንኤል ከአላህ ነቢያት መካከል አንዱ ነው፡፡ በቁርዓን ውስጥ አልተጠቀሰም፤ ነገር ግን በሐዲዞችና በእስልምና ትውፊቶች ውስጥ ስለእሱ ማንበብ እንችላለን፡፡ ሙሉ ታሪኩን በታውራት ውስጥ እናገኛለን፡፡ Read More
ነቢዩ ዳንኤል ከአላህ ነቢያት መካከል አንዱ ነው፡፡ በቁርዓን ውስጥ አልተጠቀሰም፤ ነገር ግን በሐዲዞችና በእስልምና ትውፊቶች ውስጥ ስለእሱ ማንበብ እንችላለን፡፡ ሙሉ ታሪኩን በታውራት ውስጥ እናገኛለን፡፡ Read More
ያቁብ ወንድሙን ከበደለው በኋላ ከእርሱ ሸሸ፡፡ ሲሸሽም ብቸኝነትና የተስፋ መቁረጥ ስሜት ተሰማው፡፡ ነገር ግን መንፈሳዊ መነቃቃት እንዲኖረው፣ ከአላህ ጋር እውነተኛ ግንኙነት እንዲኖረው፣ Read More
በክታበል ሙቀደስ (መጽሐፍ ቅዱስ) እና በቁራን ውስጥ ከምናገኛቸው ተመሳሳይ ታሪኮች ይሄኛው ከሁሉም ይልቅ ተመሳሳይ ነው፡፡ ታውራት ዘፍጥረት 37ኛው ምዕራፍ ስለ ዩሱፍ ታሪክ ያወሳል፡፡ Read More