ህልሞች በሰዎች ባህል ውስጥ ሁሌም ለየት ያለ ቦታ አላቸው፡፡ አንዳንዴ አህምሮ ደብቆ ያስቀመጣቸውን የምናይባቸው መስኮቶች፣ የፍርሃቶቻችንና የፍላጎቶቻችን መገለጫዎች፣ Read More
ሕልሞች
ህልሞች ጠቃሚ የሆኑ እይታዎችን ይሰጣሉ፡፡ በቁርዓን ውስጥ ከተጠቀሱት ህልሞች መካከል ጥቂቱን ለአብነት ያህል ከነትርጉሞቻቸው እንዲህ እናቀርባለን፡፡ Read More
” በሚል መጽሐፏ ውስጥ ነቡሉሲ “ማንም ሙስሊም በህልሙ የኢንጂልን መጽሐፍ ቢያይ ለአምልኮና ለምነና የተሰጠ እንደሆነ ያመላክታል፡፡ Read More
አል-መሲህን (ሠላሙ በእኛ ላይ ይሁን) በእሻራ (በህልም) ማየት ከስጋት፣ ከህመም፣ እና ከበሽታ ነጻ የመውጣት መልካም ዜና ነው፡፡ Read More
ክታብል-ሙቀደስ (መጽሐፍ ቅዱስ) እንዲህ ይላል፡- “ከዚህ በኃላ መንፈሴን በሥጋ ለባሽ ሁሉ ላይ አፈሳለሁ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁ ትንቢት ይናገራሉ፤ ሽማግሌዎቻችሁ ሕልም ያልማሉ፤ ጎልማሶቻችሁ ራእይ ያያሉ” (ኢዩኤል 2፡28)፡፡ Read More
በሙሴ ታሪክ ላይ በመመርኮዝ ብዙ የሙስሊም ኡሌማዎች (ምሁራን) ሰው ነቅቶ እያለ በዚህ ዓለም ላይ የአላህን መገለጥ ማየት አይችልም ብለዋል፡፡ Read More
በአህምሮዎቻችን የሚፈጠሩ ሃሳቦች ምንጮቻቸው ሦስት ናቸው፡፡ እነርሱም - እኛው ራሳችን፣ አላህና፣ ጠላት (ሽይጣን) ናቸው፡፡ ሕልሞችም ተመሳሳይ ምንጮች አሏቸው፡፡ Read More
ብዙ ሰዎች ሕልም ከአላህ የሚሰጥ ነው ይላሉ፡፡ ሌሎች ደግሞ ሕልም ከሸይጣን ነው ይላሉ፡፡ አንዳንዶች ደግሞ መገለጥ (ራእይ) ከአላህ ሲሆን ሕልም ደግሞ ከሸይጣን ነው ይላሉ፡፡ እውነት ነው? Read More
ቁርአን እንዲህ ይላል፡- “ለነሱ በቅርቢቱ ሕይወትም በመጨረሻይቱም ብስራት አላቸው፤ የአላህ ቃላት መልለወጥ የላትም፤ ይህ እርሱ ታላቅ እድል ነው” (ሱረቱ ዩኑስ 10፡64)፡፡ Read More
The vision of Isa (His peace be upon us) in a dream is a vision of truth. Ibn Sirin tells... Read More