Stories
ራሴን እንዳስተዋውቅ ፍቀዱልኝ፤ ስሜ ኢብራሂም ይባላል፡፡ የተከበረው የእምነት አባት በሆነው በነብዩ ኢብራሂም ስም በመሰየሜ እድለኛ ነኝ፡፡ Read More
ስሜ ሙስጠፋ ይባላል፡፡ ከመካከለኛው ምስራቅ የመጣሁ ስሆን አሁን ግን በአሜሪካ አገር እየኖርኩ ነው፡፡ ክርስቲያን ሴት አገባሁ፡፡ በደስታ እየኖርን ነበር፤ ከጠንካራ ክርስቲያኖችም ጋር ጥሩ ግንኙነት ፈጠርኩ፡፡ Read More
ስሜ ካዚም ይባላል፡፡ የሺአ እስልምናን ከሚከተሉ የኢራቅ ቤተሰቦች የተወለድኩ ሰው ነኝ፡፡ አገሬን ያጠፋትን ጦርነት ማየት ሰለቸኝ፡፡ በሺአ እና ሱኒ ሙስሊሞች መካከል ካለው ጥላቻ የተነሳ ሕዝቤ በየቀኑ ሲሞት አይቼአለሁ፡፡ Read More
ስሜ አሊ ነው፤20 ዓመቴ ነኝ፡፡ በፓኪስታን አገር እስልምናን ከፍ አድርገው በሚመለከቱ ቤተሰቦች መካከል ነው ያደኩኝ፡፡ እንደ አምስት አወቃት ሰላት፣ Read More
ስሜ አህመድ ነው፡፡ ከኢራቅ የመጣሁ የሺአ ኢስልምና ተከታይ ነኝ፡፡ ከአገሬ የወጣሁት በሳዳም ሁሴን ጊዜ ከነበረው ጦርነትና ማዕቀብ የተነሳ ነበር፡፡ Read More