ሕልሞች

About Isa Al-ሕልሞችሕልሞችና ትርጉሞቻቸውStudies

ነጭ ልብስ የለበሰን ሰው በህልም ማየት

ህልሞች በሰዎች ባህል ውስጥ ሁሌም ለየት ያለ ቦታ አላቸው፡፡ አንዳንዴ አህምሮ ደብቆ ያስቀመጣቸውን የምናይባቸው መስኮቶች፣ የፍርሃቶቻችንና የፍላጎቶቻችን መገለጫዎች፣ Read More
ሕልሞችሕልሞችና ትርጉሞቻቸውየነቢያት ሕልሞች

ህልሞች በቁርዓን ውስጥ

ህልሞች ጠቃሚ የሆኑ እይታዎችን ይሰጣሉ፡፡ በቁርዓን ውስጥ ከተጠቀሱት ህልሞች መካከል ጥቂቱን ለአብነት ያህል ከነትርጉሞቻቸው እንዲህ እናቀርባለን፡፡ Read More
ሕልሞችInjil

በህልም ኢንጂልን (ወንጌልን) ማየት

” በሚል መጽሐፏ ውስጥ ነቡሉሲ “ማንም ሙስሊም በህልሙ የኢንጂልን መጽሐፍ ቢያይ ለአምልኮና ለምነና የተሰጠ እንደሆነ ያመላክታል፡፡ Read More
ሕልሞች

ኢሳ አልመሲህንና መስቀልን በህልም ማየትና ትርጉሞቻቸው

አል-መሲህን (ሠላሙ በእኛ ላይ ይሁን) በእሻራ (በህልም) ማየት ከስጋት፣ ከህመም፣ እና ከበሽታ ነጻ የመውጣት መልካም ዜና ነው፡፡ Read More
ሕልሞች

አላህ ለእኛ ለመናገር ለምን ህልሞችን ይጠቀማል?

ክታብል-ሙቀደስ (መጽሐፍ ቅዱስ) እንዲህ ይላል፡- “ከዚህ በኃላ መንፈሴን በሥጋ ለባሽ ሁሉ ላይ አፈሳለሁ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁ ትንቢት ይናገራሉ፤ ሽማግሌዎቻችሁ ሕልም ያልማሉ፤ ጎልማሶቻችሁ ራእይ ያያሉ” (ኢዩኤል 2፡28)፡፡ Read More
ሕልሞች

አላህን በሕልም ማየት ይፈቀዳል?

በሙሴ ታሪክ ላይ በመመርኮዝ ብዙ የሙስሊም ኡሌማዎች (ምሁራን) ሰው ነቅቶ እያለ በዚህ ዓለም ላይ የአላህን መገለጥ ማየት አይችልም ብለዋል፡፡ Read More
ሕልሞች

ከአላህ የተሰጠንን ሕልም መለየት

በአህምሮዎቻችን የሚፈጠሩ ሃሳቦች ምንጮቻቸው ሦስት ናቸው፡፡ እነርሱም - እኛው ራሳችን፣ አላህና፣ ጠላት (ሽይጣን) ናቸው፡፡ ሕልሞችም ተመሳሳይ ምንጮች አሏቸው፡፡ Read More
ሕልሞች

የሕልም ዓይነቶች

ብዙ ሰዎች ሕልም ከአላህ የሚሰጥ ነው ይላሉ፡፡ ሌሎች ደግሞ ሕልም ከሸይጣን ነው ይላሉ፡፡ አንዳንዶች ደግሞ መገለጥ (ራእይ) ከአላህ ሲሆን ሕልም ደግሞ ከሸይጣን ነው ይላሉ፡፡ እውነት ነው? Read More
ሕልሞች

አላህ በሕልም ይናገራል?

ስለ ሕልም ብዙ ሐዲዞች አሉ፡፡ እንደዚሁም የታወቀው የነቢዩ ዩሱፍ ታሪክም በቁርአን ውስጥ ይገኛል፡፡ Read More
ሕልሞችሕልሞችና ትርጉሞቻቸው

አላህን በህልም ማየት

ሁሉን ቻይ የሆነውን አላህን በህልም ማየት ትክክለኛ መገለጥ ነው? Read More
ሕልሞችሕልሞችና ትርጉሞቻቸውStudies

ሕልሞችና ራዕዮች

ቁርአን እንዲህ ይላል፡- “ለነሱ በቅርቢቱ ሕይወትም በመጨረሻይቱም ብስራት አላቸው፤ የአላህ ቃላት መልለወጥ የላትም፤ ይህ እርሱ ታላቅ እድል ነው” (ሱረቱ ዩኑስ 10፡64)፡፡ Read More
ሕልሞችሕልሞችና ትርጉሞቻቸውStudies

ኢሳን በእሻራ (በህልም) ማየት

The vision of Isa (His peace be upon us) in a dream is a vision of truth. Ibn Sirin tells... Read More
Dreams of Isa | Copyright 2020
  • መነሻ ገጽ
  • ስለ ኢሳ አል-መሲህ
Start typing to see results or hit ESC to close
videos video
See all results
አማርኛ
English العربية Español Português do Brasil فارسی Français Türkçe كوردی‎