ሕልሞችና ትርጉሞቻቸው

All
  • ሕልሞች
  • የነቢያት ሕልሞች
  • Stories
Stories

የራሺድ ታሪክ

ራሺድ እባላለሁ፡፡ በዓለም ላይ በእስልምና እምነት በጣም ጠንካራ ከሚባሉ ሃገሮች በአንዱ Read More
About Isa Al-ሕልሞችሕልሞችና ትርጉሞቻቸውStudies

ነጭ ልብስ የለበሰን ሰው በህልም ማየት

ህልሞች በሰዎች ባህል ውስጥ ሁሌም ለየት ያለ ቦታ አላቸው፡፡ አንዳንዴ አህምሮ ደብቆ ያስቀመጣቸውን የምናይባቸው መስኮቶች፣ የፍርሃቶቻችንና የፍላጎቶቻችን መገለጫዎች፣ Read More
ሕልሞችሕልሞችና ትርጉሞቻቸውየነቢያት ሕልሞች

ህልሞች በቁርዓን ውስጥ

ህልሞች ጠቃሚ የሆኑ እይታዎችን ይሰጣሉ፡፡ በቁርዓን ውስጥ ከተጠቀሱት ህልሞች መካከል ጥቂቱን ለአብነት ያህል ከነትርጉሞቻቸው እንዲህ እናቀርባለን፡፡ Read More
Stories

የቢላል ታሪክ

በሰፊው መንገድ ከሌሎች ሰዎች ጋር ስጓዝ በአባቶቻችን ወግ በሚመራው በተለመደው Read More
Stories

የፋራህ ታሪክ

ለረጅም ጊዜ ማብቅያ የሌለው በሚመስል ህመም ስሰቃይ ነበር፡፡ ቀናት ወደ ሳምንታት፤ ሳምንታት ወደ ወራት ተሸጋገሩ፡ Read More
Stories

የኢብራሂም ታሪክ

ራሴን እንዳስተዋውቅ ፍቀዱልኝ፤ ስሜ ኢብራሂም ይባላል፡፡ የተከበረው የእምነት አባት በሆነው በነብዩ ኢብራሂም ስም በመሰየሜ እድለኛ ነኝ፡፡ Read More
የነቢያት ሕልሞች

የነቢዩ ዳንኤል ራእይ - በዳንኤል መጽሐፍ ምዕራፍ 7

ታሪኮችን፣ ትንቢቶችንና ራእዮችን በያዘው የነቢዩ ዳንኤል መጽሐፍ ውስጥ አንድ አስገራሚ የሆነ ምዕራፍ እናገኛለን - ምዕራፍ 7፡፡ በዚህ ምዕራፍ ውስጥ ነቢዩ ዳንኤል ከአላህ ትንቢታዊ ራእይ ተቀበል፡፡ Read More
Stories

የመሪየም ታሪክ

የአባቴ ሕመም ልቤ ላይ በጣም የከበደብኝ ቀናት በግልጽ አስታውሳለሁ፡፡ በጥልቅ ስጋት የተሞሉ ጊዜያት ነበሩ፡፡ ምንም በማያወላውል እምነት Read More
የነቢያት ሕልሞች

ነቢዩ ኢብራሂምና የአቢሜሌክ ሕልም

ነቢዩ ኢብራሂም ሃገሩን ለቆ ወደ ግብጽ ከወረደ በኃላ በጌራር ምድር ኖረ፡፡ ሚስቱ ሣራ በጣም ቆንጆ ሴት ነበረች፡፡ Read More
የነቢያት ሕልሞች

ነቢዩ ዳንኤልና የናቡከድናፆር ሁለተኛው ሕልም

ነቢዩ ዳንኤል ከአላህ ነቢያት መካከል አንዱ ነው፡፡ በቁርዓን ውስጥ አልተጠቀሰም፤ ነገር ግን በሐዲዞችና በእስልምና ትውፊቶች ውስጥ ስለእሱ ማንበብ እንችላለን፡፡ ሙሉ ታሪኩን በታውራት ውስጥ እናገኛለን፡፡ Read More
የነቢያት ሕልሞች

ነቢዩ ዳንኤል እና የናቡከድናፆር ሕልም

ነቢዩ ዳንኤል ከአላህ ነቢያት መካከል አንዱ ነው፡፡ በቁርዓን ውስጥ አልተጠቀሰም፤ ነገር ግን በሐዲዞችና በእስልምና ትውፊቶች ውስጥ ስለእሱ ማንበብ እንችላለን፡፡ ሙሉ ታሪኩን በታውራት ውስጥ እናገኛለን፡፡ Read More
የነቢያት ሕልሞች

የያቁብ (የያዕቆብ) ሕልሞች

ያቁብ ወንድሙን ከበደለው በኋላ ከእርሱ ሸሸ፡፡ ሲሸሽም ብቸኝነትና የተስፋ መቁረጥ ስሜት ተሰማው፡፡ ነገር ግን መንፈሳዊ መነቃቃት እንዲኖረው፣ ከአላህ ጋር እውነተኛ ግንኙነት እንዲኖረው፣ Read More
Dreams of Isa | Copyright 2020
  • መነሻ ገጽ
  • ስለ ኢሳ አል-መሲህ
Start typing to see results or hit ESC to close
videos video
See all results
አማርኛ
English العربية Español Português do Brasil فارسی Français Türkçe كوردی‎