ሕልምን እንዴት መያዝ እንደሚገባን

1. ሕልሙን መዝኖ ማየት፡- ማነው እየተናገረ ያለው? መልዕክቱስ ምንድነው?

  • • ሕልሙ የአላህን ቃል የሚያጠናክር ነው?
  • • ሕልሙ በአላህ ላይ ያለህን እምነት የሚያጠናክር ነው?
  • • ሕልሙ በአላህ ላይ ያለህን እምነት የሚጨምርና የሚገነባ ነው?

መጸለይ፡- 2. አላህ የህልሙን ምንጭና በሕልሙም ሊያስተምርህ የፈለገውን እንዲያሳይህ ጸልይ፡፡
አላህን ማዳመጥ 3. - የሩሁል ቁዱስን (የመንፈስ ቅዱስን) ድምጽ ለመስማት ጊዜ ውሰድ
መንፈሳዊ ምክር ለማግኘት መሞከር፡- 4. ሕልምን ለሌላ ሰው መንገር የተለመደ ነገር ነው፡፡ ነገር ግን ለማን እንደምትነግር በተመለከተ ጠቢብ ሁን፡፡
. እንዲሆን መፍቀድ፡- 5አላህ ለሕይወትህ ያለህን ምሪት ተከተል፡፡ አላህ በህልም የሚናገረው፡-

  • • ምልስ ለመስጠት (ሕዝቅኤል 1፡1)
  • • የአላህን ነገር ለማስተማር (ዳንኤል 2፡24-25)
  • • አላህን ለማክበር (ዳንኤል 2፡47)
  • • በስውር እየመጣ ስላለው አደጋ ማስጠንቀቅ (ማቴዎስ 2፡12-13)
  • • ሰዎችን ትሁታን ለማድረግ (ኢዮብ 33፡14)
  • • ሕይወትን ለማዳን (ማቴዎስ 2፡ 3)
  • • ሰዎችን ከስሕተት ለመጠበቅ (ዘፍጥረት 20፡3-18)
More Stories
Qur’anic Verses Showing That the Tawrat and the Injil Were True and Unchanged at the Time of Muhammad
አማርኛ