Stories

Stories

የአብደላ ታሪክ

አብደላ እባላለሁ፡፡ ፍልስጤማዊ ስሆን አሁን የምኖረው በዮርዳኖስ አገር ነው፡፡ ቤተሰቤ በአማን ከሚገኙ ዋና ዋና ቤተሰቦች አንዱ ናቸው፡፡ Read More
Stories

የጀምሲድ ታሪክ

ስሜ ጀምሲድ ነው፤ የአፍጋንስታን ተወላጅ ነኝ፡፡ ተወልጄ ያደኩት በጣም ኃይማኖተኛ በሆነ ቤተሰብ ውስጥ ነበር፡፡ በአገሬ ያሉ አብዛኞቹ ቤተሰቦች እንደዚሁ ናቸው፡፡ Read More
Stories

የሳሃር ታሪክ

ስሜ ሳሃር ይባላል፡፡ ተወልጄ ያደክሁት በኢራን ነው፡፡ ከተማረና የኢስልምናን ኃይመኖታዊ ስርዓቶች ከሚያከብርና ከሚተገብር ቤተሰብ ነው የተወለድኩት፡፡ Read More
Stories

የሩት ታሪክ

ሩት እባላለሁ፤ ያደግሁትም ጌታዬ የሱስ ክርስቶስ በእግሩ በተመላለሰባት አገር ነው፡፡ ከተማረና የኢስልምና ኃይማኖትን ከሚያከብሩ፣ Read More
Stories

የፋጡማ ታሪክ

ስሜ ፋጡማ ይባላል፤ 21 ዓመቴ ነው፡፡ ያደኩት በኢየሩሳሌም ከተማ ሲሆን ኢስልምናን ከፍ አድርገው በሚያዩና እንደ ጸሎትና ፆም የመሳሰሉ ኃይማኖታዊ ሥርዓቶቹን በሚፈጽሙ Read More
Stories

የነቢላ ታሪክ

በጨለማ ውስጥ ነበር የምኖረው፡፡ ወዴት መሄድ እንዳለብኝ አላውቅም ነበር፡፡ ያለሁበትን አላውቅም ነበር፡፡ በየምሽቱ በግራ መጋባት ተሞልቼ ወደ አልጋ Read More
Stories

የአቤድ አል-መሲህ ታሪክ

ተወልጄ ያደኩት በመካከለኛው ምሥራቅ እምብርት ውስጥ ነው፡፡ እግዝአብሔር የለም ብዬ በማመን ነው ያደኩት፡፡ ነገር ግን በአሥራ እድሜዎቼ ውስጥ ወግ አጥባቂ ሙስሊም ሆንኩኝ፡፡ Read More
Stories

የሙና ታሪክ

ያደኩት በአሜሪካ አገር ሙስሊሞች/አረቦች በሚበዙበት አካባቢ ነው፡፡ አስተዳደጌ በጣም ኃይማኖተኝነት በከፍተኛ ሁኔታ የሚንጸባረቅበት ሁኔታ ውስጥ ነው ብዬ መግለጽ አልችልም፡፡ Read More
No More Content
Go Back To Homepage
Dreams of Isa | Copyright 2020
  • መነሻ ገጽ
  • ስለ ኢሳ አል-መሲህ
Start typing to see results or hit ESC to close
videos video
See all results
አማርኛ
English العربية Español Português do Brasil فارسی Français Türkçe كوردی‎