የነቢያት ሕልሞች

ሕልሞችሕልሞችና ትርጉሞቻቸውየነቢያት ሕልሞች

ህልሞች በቁርዓን ውስጥ

ህልሞች ጠቃሚ የሆኑ እይታዎችን ይሰጣሉ፡፡ በቁርዓን ውስጥ ከተጠቀሱት ህልሞች መካከል ጥቂቱን ለአብነት ያህል ከነትርጉሞቻቸው እንዲህ እናቀርባለን፡፡ Read More
የነቢያት ሕልሞች

የነቢዩ ዳንኤል ራእይ - በዳንኤል መጽሐፍ ምዕራፍ 7

ታሪኮችን፣ ትንቢቶችንና ራእዮችን በያዘው የነቢዩ ዳንኤል መጽሐፍ ውስጥ አንድ አስገራሚ የሆነ ምዕራፍ እናገኛለን - ምዕራፍ 7፡፡ በዚህ ምዕራፍ ውስጥ ነቢዩ ዳንኤል ከአላህ ትንቢታዊ ራእይ ተቀበል፡፡ Read More
የነቢያት ሕልሞች

ነቢዩ ኢብራሂምና የአቢሜሌክ ሕልም

ነቢዩ ኢብራሂም ሃገሩን ለቆ ወደ ግብጽ ከወረደ በኃላ በጌራር ምድር ኖረ፡፡ ሚስቱ ሣራ በጣም ቆንጆ ሴት ነበረች፡፡ Read More
የነቢያት ሕልሞች

ነቢዩ ዳንኤልና የናቡከድናፆር ሁለተኛው ሕልም

ነቢዩ ዳንኤል ከአላህ ነቢያት መካከል አንዱ ነው፡፡ በቁርዓን ውስጥ አልተጠቀሰም፤ ነገር ግን በሐዲዞችና በእስልምና ትውፊቶች ውስጥ ስለእሱ ማንበብ እንችላለን፡፡ ሙሉ ታሪኩን በታውራት ውስጥ እናገኛለን፡፡ Read More
የነቢያት ሕልሞች

ነቢዩ ዳንኤል እና የናቡከድናፆር ሕልም

ነቢዩ ዳንኤል ከአላህ ነቢያት መካከል አንዱ ነው፡፡ በቁርዓን ውስጥ አልተጠቀሰም፤ ነገር ግን በሐዲዞችና በእስልምና ትውፊቶች ውስጥ ስለእሱ ማንበብ እንችላለን፡፡ ሙሉ ታሪኩን በታውራት ውስጥ እናገኛለን፡፡ Read More
የነቢያት ሕልሞች

የያቁብ (የያዕቆብ) ሕልሞች

ያቁብ ወንድሙን ከበደለው በኋላ ከእርሱ ሸሸ፡፡ ሲሸሽም ብቸኝነትና የተስፋ መቁረጥ ስሜት ተሰማው፡፡ ነገር ግን መንፈሳዊ መነቃቃት እንዲኖረው፣ ከአላህ ጋር እውነተኛ ግንኙነት እንዲኖረው፣ Read More
የነቢያት ሕልሞች

የነቢዩ ሱሌይማን (ሰሎሞን) ሕልሞች

ንጉሥ ዳዊት ከሞተ በኋላ ልጁ ሱሌይማን በፋንታው ነገሠ፡፡ ለአላህ ታማኝ፤ Read More
የነቢያት ሕልሞች

የነቢዩ ዩሱፍ (ዮሴፍ) ታሪክ

በክታበል ሙቀደስ (መጽሐፍ ቅዱስ) እና በቁራን ውስጥ ከምናገኛቸው ተመሳሳይ ታሪኮች ይሄኛው ከሁሉም ይልቅ ተመሳሳይ ነው፡፡ ታውራት ዘፍጥረት 37ኛው ምዕራፍ ስለ ዩሱፍ ታሪክ ያወሳል፡፡ Read More
Dreams of Isa | Copyright 2020
  • መነሻ ገጽ
  • ስለ ኢሳ አል-መሲህ
Start typing to see results or hit ESC to close
videos video
See all results
አማርኛ
English العربية Español Português do Brasil فارسی Français Türkçe كوردی‎